
በየመን የስደኞች ማቆያ ላይ አሜሪካ በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉት ሦስቱ ኢትዮጵያውያን የአንድ ቤተሰብ አባላት
በቀይ ባሕር ላይ የሚንቀሳቀሱ የምዕራባውያን የንግድ መርከቦች ላይ በሚፈጽሙት ጥቃት ምክንያት በምዕራባውያን የጦር አውሮፕላን ጥቃት እየተፈጸመባት ባለችው የመን ውስጥ ባለፈው ሳምንት በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ስደተኞች ተገድለዋል። በጥቃቱ ከተገደሉት ኢትዮጵያውያን መካከልም ሦስት የአጎት እና የአክስት ልጆች በአንድ ላይ ሕይወታቸው ማለፉን ቢቢሲ ከቤተሰቦቻቸው ለመረዳት ችሏል።
Read the full story