
የሶማሊያውን ፕሬዝዳንት ተከትለው የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ ማምራታቸው ተገለጸ
ነጻ አገርነቷን ያወጀችው የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ የካቢኔ አባሎቻቸውን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ዛሬ ረፋዱ ላይ ማቅናታቸውን የጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ። ሶማሊያ የግዛቷ አካል አድርጋ የምትመለከታት የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ወደ ኢትዮጵያ ማምራታቸው የተነገረው የሶማሊያው ፕሬዝዳንት በአዲስ አበባ ጉብኝት ካደረጉ ከአንድ ቀን በኋላ ነው።
Read the full story