
ግብፅ 'የውሃ ደኅንነቴን ለማስጠበቅ እርምጃዎችን እወስዳለሁ' ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች
የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ዛሬ ጥቅምት 3/2018 ዓ. ም. ባወጣው መግለጫ፤ "ግብፅ ከዓባይ ወንዝ እና ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ ላይ የከፈተችውን ዘመቻ አጠናክራ ቀጥላለች" ሲል ወንጅሏል። ግብፅ ብሔራዊ ጥቅሟን እና የውሃ ደኅንነቷን ለማስጠበቅ "አስፈላጊ የሆኑ ሁሉንም እርምጃዎች እንደምትወስድ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል-ሲሲ መናገራቸው ይታወሳል።
Read the full story