
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በርበር ከተማ በሦስት ወር ልዩነት ሁለተኛ የመንግሥት ቢሮ በታጣቂዎች ተቃጠለ
ከሦስት ወራት ገደማ በፊት የከተማ ማዘጋጃ ቢሮ በታጣቂዎች በተቃጠለባት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሏ በርበር ከተማ በተፈጸመ አዲስ ጥቃት የቀበሌ ቢሮ መቃጠሉን ነዋሪዎች እና ባለሥልጣናት ገለጹ። የአካባቢው ነዋሪዎች እና ባለሥልጣናት በከተማዋ ለተፈጸመው ጥቃት በአጎራባቹ ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰውን 'የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት' ታጣቂ ቡድንን ተጠያቂ አድርገዋል።
Read the full story