
'ባለቤቴን በሽሮ ነው ያረስኳት'፡ የጤና ባለሙያዎች እና ለምሬት የዳረጋቸው ኑሯቸው
ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ የጨመረው የኑሮ ውድነት በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ የኑሮ ጫናን ፈጥሯል። ከእነዚህም መካከል የሚያገኙት ገቢ ከሥራቸው አንጻር እጅግ ዝቅተኛ እና በሥራቸው እና በኑሯቸው ላይ ጫና እያሳደረ መሆኑን የሚናገሩት የሕክምና ባለሙያዎች መንግሥት መፍትሄ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ ቆይተዋል። ለማሳያነት በተለያዩ የሕክምና ዘርፎች የተሰማሩ ባለሙያዎች ያሉበትን አስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story