
በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄደው ተቃውሞ እና መንገድ መዝጋት ቀጥሏል
የትግራይ ኃይሎች ተብለው የሚታወቁት የሠራዊት አባላት በክልሉ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚያሰሙት ተቃውሞ እና መንገድ መዝጋት መቀጠሉን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ሰኞ ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም. በክልሉ ዋና ከተማ መቀለ የጀመረው ተቃውሞ ወደ ተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ተስፋፍቶ ማክሰኞ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ መቀጠሉን ተገልጿል።
Read the full story