
ከኢትዮጵያ ጋር ያለስምምነት የተለያዩት የ1 ቢሊዮን ዶላር አበዳሪዎች "ሕጋዊ አማራጭ" ሊከተሉ እንደሚችሉ ተናገሩ
ኢትዮጵያ በጊዜው ያልከፈለችውን የአንድ ቢሊዮን ዶላር ዩሮ ቦንድ በተመለከተ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በግል አበዳሪዎች ኮሚቴ መካከል ሲደርግ የነበረው ድርድር ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ። ገንዘብ ሚኒስቴር ለቀናት በቆየው ንግግር "ጉልህ መሻሻል" መታየቱን ቢገልጽም የአበዳሪዎች ኮሚቴ ግን ድርድሩ "ፍሬ አልባ" ደረጃ ላይ በመድረሱ "ሕጋዊ አማራጭ" ሊከተል እንደሚችል አስታውቋል።
Read the full story