መንግሥት የሚመርጠው ለረጅም ጊዜ የሚመጡ ኢንቨስተሮችን መሆኑን አስታወቀ
ወደ ሥራ የገቡ ኢንቨስተሮች የገጠሟቸውን ችግሮች ተናግረዋል በሳሙኤል አባተ መንግሥት ለአጭር ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ከሚመጡ ይልቅ ለረጅም ጊዜ የሚመጡ ኢንቨስተሮች ቅድሚያ የሚሰጣቸውና ምርጫውም እንደሆኑ አስታወቀ፡፡ መንግሥት ይኸንን ያለው ግንቦት 4 እና 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል በተደረገ ውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡ ‹‹በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ›› በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የኢንቨስትመንት ጉባዔ ከተለያዩ አገሮች የመጡ በንግድና በኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች፣ ባለሙያዎች፣...