
አቡነ ማትያስ "ችግሮች በሰላማዊ ውይይት" እንዲፈቱ እና "ሀገር እፎይታ እንድታገኝ" ጠየቁ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሚያግባቡ ጉዳዮች ተፈልገው "ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት" እንዲፈቱ በማድረግ "እናት ሀገር እፎይታ እንድታገኝ" እንዲደረግ ጠየቁ። "በተለያየ ምክንያት" ከሲኖዶሱ የወጡ ወገኖች እንዲመለሱ ማድረግ የቤተ ክርስቲያኗ ሲኖዶስ ጉባኤ "ተቀዳሚ ተልዕኮ" እንደሆነም ፓትርያርኩ አስታውቀዋል።
Read the full story