
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከፖለቲካ ፓርቲነት ተሰረዘ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት (ህወሓት) ከገንቦት 5/2017 ዓ.ም. ጀምሮ ከፖለቲካ ፓርቲነት መሰረዙን አስታወቀ። ቦርዱ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ህወሓት ከየካቲት 5/2017 ዓ.ም. ጀምሮ ዕግድ በመጣል ህወሓት የሚጠበቅበትን የእርምት እርምጃ እንዲወስድ የሰጠው ጊዜ በመጠናቀቁ በድርጅቱ ላይ የመሰረዝ ውሳኔ ወስዷል።
Read the full story