
በሶማሌ ክልል በደረሰ የባቡር አደጋ ቢያንስ 15 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች ከባድ ጉዳት ደረሰባቸው
በሶማሌ ክልል ሺንሌ ከተማ ውስጥ በደረሰ የባቡር አደጋ ቢያንስ 15 ሰዎች ሲሞቱ 27 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የአካባቢው ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ገለጹ። ሰኞ፣ ጥቅምት 11/ 2018 ዓ.ም. ሌሊት ላይ በደረሰው በዚህ አደጋ ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪ ሌሎች በርካታ ሰዎች ከባድ ጉዳት እንዳጋጠማቸው የክልሉ የኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ እና የሺንሌ ወረዳ አስተዳዳሪ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story