
የዩናይትድ ኪንግደም ፖለቲከኞችን እያወዛገበ ያለው የኢትዮጵያዊው ስደተኛ ጉዳይ
ባለፈው ዓመት ማብቂያ ገደማ ወሲባዊ ትኮሳ ፈጽሟል በሚል የተያዘው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ በስህተት ከእስር ከተለቀቀ በኋላ አሁንም በዩናይትድ ኪንግደም ፖለቲከኞች መካከል መወዛገቢያ ጉዳይ ሆኗል። ኢትዮጵያዊው ስደተኛ ሀዱሽ ገብረ ሥላሴ ወሲባዊ ትንኮሳ ፈጽሟል በሚል መያዙን ተከትሎ የፀረ ስደተኞች የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል። በግለሰቡ ላይ የአንድ ዓመት እስር ከተፈረደበት በኋላ ጉዳዩ ረግቦ የቆየ ቢሆንም ባለፈው አርብ በስህተት መለቀቁ ከተሰማ በኋላ ውዝግቡ ተመልሶ ተቀስቅሷል።
Read the full story