
የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ የዓለም ባንክን የድህነት ምጣኔ ስሌት "ተጨባጭ ሁኔታን ያላማከለ" በማለት ተቹ
የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ፤ በአውሮፓውያኑ 2025 በኢትዮጵያ የድህነት ምጣኔ "ወደ 43 በመቶ ከፍ" እንደሚል የሚገልጽ ሪፖርት ያወጣው የዓለም ባንክ የሚጠቀመው የድህነት ስሌት አሠራር "ተጨባጭ ሁኔታን ያላማከለ" እንደሆነ ተናገሩ። የዓለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም ስሌት "እንደ የትምህርት ቤት ምገባ" ያሉ የመንግሥት ተግባራትን "ከግምት ያላስገባ" እንደሆነ የጠቀሱት ሚኒስትሯ፤ የድህነት ቁጥርን በተመለከተ ተቀባይነት ያለው "የመንግሥት ኦፊሻል መረጃ" መሆኑን ገልጸዋል።
Read the full story