
ወራት የቀሩት ቀጣዩ አገራዊ ምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ስጋት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሰባት ወር በኋላ በአገሪቱ ይካሄዳል ላለው ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቷል። በበርካታ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ ያሉትን ግጭቶች እና አለመረጋጋት በመጥቀስ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ከምርጫው በፊት ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች አሉ እያሉ ነው። በቀጣዮቹ ወራት ግጭቶችን በማስቆም ለምርጫ አመቺ ሁኔታን መፍጠር ይቻላል ወይ በሚለው ላይም እርግጠኞች አይደሉም። ምን አማራጭ አለ?
Read the full story