የህንዱ ኩባንያ በኢትዮጵያ በዓመት 75 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ለማምረት መዘጋጀቱን አስታወቀ
በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ በዓመት 75 ሺሕ ሜትሪክ ቶን የማዳበሪያ ለማምረት መዘጋጀቱን፣ በህንድ ባለሀብቶች ከ17 ዓመታት በፊት የተቋቋመው አላይድ ኬሚካልስ ኩባንያ ገለጸ፡፡ አላይድ ኬሚካልስ አክሲዮን...