
ምርጫ 97፡ "የአዲስ አበባን ሕዝብ የከዳነው እኛ ነን ብዬ ነው የማስበው" ልደቱ አያሌው
በኢትዮጵያ የምርጫ ታሪክ የዴሞክራሲ ብልጭታ የታየነበት ነበር በሚባለው ምርጫ ዋነኛ ተዋንያን መካከል አቶ ልደቱ ይጠቀሳሉ። ከምርጫ 97 ባሻገርም አሁን ድረስ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እየተሳተፉ የሚገኙት አቶ ልደቱ ያንን ብዙዎችን ያነቃቃ እና በአጭሩ የተቀጨውን ምርጫ እንዴት ያስታውሱታል? በወቅቱ ያለፉባቸውን ውጣ ውረዶች እና ቁጭታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story