
የውጭ ዜጎች በሊዝ የቤት እና መሬት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ምን ይዟል?
የኢትዮጵያ መንግሥት ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዳይሆኑ እገዳ ጥሎ የነበረውን ህግ የሚሽር አዋጅ አርቅቆ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። "የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ" የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣው አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበው ከሶስት ሳምንት ገደማ በፊት ሚያዚያ 23/ 2017 ዓ.ም ነበር።
Read the full story