
"ኢትዮጵያ አሁን ዕዳ ለመክፈል ምንም ዓይነት ችግር የለባትም" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የኢትዮጵያ ከአበዳሪ አገራት ጋር ባደረገችው "የተሳካ ንግግር" ምክንያት በአሁኑ ሰዓት "ዕዳ የመክፈል ምንም ዓይነት ችግር" እንደሌለባት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ከአበዳሪዎች አገራት ጋር እየተደረገ ባለው ድርድር "አራት ቢሊዮን ዶላር" የዕዳ ሽግሽር እንደሚደረግ "መረጋገጡን" ገልጸዋል።
Read the full story