
"መብታቸውን በመጠየቃቸው ብቻ" የታሰሩ የጤና ባለሙያዎችን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እንዲፈቱ አምነስቲ ጠየቀ
ከሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ የታሰሩ የጤና ባለሙያዎችን በአስቸኳይ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እንዲፈቱ የመብት ተቆርቋሪው አምነስቲ ጠየቀ።በአዲስ አበባ ብቻ ቢያንስ ከ20 በላይ የጤና ባለሙያዎች በዋናው ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደሚገኙ የገለጸው ተቋሙ መብታቸውን ብቻ በመጠየቃቸው መታሰር እንደማይገባቸው ረቡዕ፣ ግንቦት 13/ 2017 ዓ.ም በኤክስ ገጹ አሳሳስቧል።
Read the full story