
መንግሥት "በራሱ ሕዝብ ላይ" የሚፈጽማቸውን የድሮን ጥቃቶች "በአፋጣኝ እንዲያቆም" የአሜሪካ አምባሳደር ጠየቁ
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ የፌደራል መንግሥት "በራሱ ሕዝብ ላይ" የሚፈጽማቸውን የድሮን ጥቃቶች "በአፋጣኝ እንዲያቆም" ጥሪ አቀረቡ። አምባሳደሩ፤ የፋኖ ኃይሎች "ተጨባጭ እና ሰላማዊ ዓላማዎችን" እንዲይዙ፤ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ደግሞ "ድርድሮችን እንዲቀጥል" ጠይቀዋል።
Read the full story