
በሶማሊያ መንግሥት ላይ ጥቃቱን እያጠናከረ፣ ይዞታውን እያሰፋ ያለው አልሻባብ
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በአፍሪካ ኅብረት ኃይሎች፣ በሶማሊያ መንግሥት እና በአሜሪካ በሚፈጸምበት ጥቃት እየተዳከመ የነበረው አልሻባብ እያንሰራራ ነው። ቡድኑ ባለፉት ወራት በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች ተነጥቀውበት የነበሩትን ግዛቶች መልሶ እየተቆጣጠረ ይገኛል። በተጨማሪም በዋና ከተማዋ ተደጋጋሚ ጥቃት በመፈጸም ስጋትን ፈጥሯል። አልሻባብ እንዴት ሊያንሰራራ ቻለ?
Read the full story