
"የኢትዮጵያ መንግሥት ሌላ ዙር ጦርነት ለማካሄድ ግልጽ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው" - ህወሓት
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የኢትዮጵያ መንግሥት "ሌላ ዙር ጦርነት ለማካሄድ ግልጽ እንቅስቃሴ" እያደረገ ነው ሲል ከስሶ፤ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይህንን እንቅስቃሴ እንዲያስቆም አሳሰበ። በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ፣ 22 የአውሮፓ ኅብረት አገራት እና ኖርዌይ ደግሞ ከመጪው "አጠቃላይ ምርጫ በፊት" በፕሪቶሪያ ስምምነት ፈራሚዎች መካከል "ፖለቲካዊ ንግግር እንዲቀጥል" በጋራ ባወጡት መግለጫ ጠይቀዋል።
Read the full story