
ኢትዮጵያን ያገለለው በግብፅ እና በሳዑዲ የሚመራው የቀይ ባሕር መድረክ ዓላማው ምንድን ነው?
በሕዳሴው ግድብ ምክንያት ከኢትዮጵያ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ግብፅ፣ ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ጉዳይ ውስጥ የሚያገባት ነገር የለም ብላለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ባለፈው ሳምንት እንደተናገሩት “በተለይ ኢትዮጵያ” በማለት የባሕር በር የሌላቸው አገራት የቀይ ባሕር አስተዳደር ጉዳይ አይመለከታቸውም የለም ብለዋል። ኢትዮጵያ የተገለለችበትን የቀይ ባሕር ትብብር መድረክን የምትመራው ግብፅ በቀጣናው ያላት ተፅእኖ ምን ያህል ነው? የቀይ ባሕር ትብብር መድረክ አባላት እነ ማን ናቸው? ዓላማውስ ምንድን ነው?
Read the full story