
"ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ህወሓት የፈጸማቸው ትንኮሳዎች ወደ ጦርነት ለመግባት ከበቂ በላይ ናቸው" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የፈፀማቸው ድርጊቶች ወደ ጦርነት ለመግባት ከበቂ በላይ ምክንያቶች እንደሆኑ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ኤታማዦር ሹሙ ከአምስት ዓመት በፊት በትግራይ ውስጥ በነበረው የአገሪቱ ጦር ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ለመዘከር ሰኞ ጥቅምት 24/1018 ዓ.ም. በተካሄደ መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር በህወሓት ላይ ክሶችን ሰንዝረዋል።
Read the full story