
"ሕልም ስላለኝ ብታመምም መኖር፣ መታገል እና ታትሮ መሥራትን አላቋርጥም"- በካንሰር የታመሙት ሌሊሴ ዱጋ
የኦሮሚያ የቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ዱጋ ካንሰር እንደተገኘባቸው እና ለዚህም ሕክምና እየተከታተሉ መሆናቸውን ፎቷቸውን ጭምር አያይዘው በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከቀናት በፊት አጋርተው ነበር። ቢቢሲም ሌሊሴን ሕክምና እየተከታተሉ ከሚገኙበት የመካከለኛው ምሥራቋ ዮርዳኖስ በስልክ አግኝቷቸው ስላሉበት ሁኔታ አጭር ቆይታ አድርጓል።
Read the full story