
ህወሓት በትግራይ ኃይል አባላት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ገለጸ
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የኢትዮጵያ መንግሥት የድሮን ጥቃት በመፈጸም በትግራይ ኃይሎች አባላት ላይ ጉዳት ማድረሱን ገለጸ። ህወሓት አርብ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ የትግራይ ክልል ከአፋር ክልል ጋር በሚዋሰንበት አካባቢ አርብ ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም. በተፈጸመው የድሮን ጥቃት ዝርዝሩን ባይገልጽም ጉዳት መድረሱን አመልክቷል።
Read the full story