
የፕሪቶሪያ ስምምነት ለምን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ አልሆነም? አዲስ ስምምነትስ ያስፈልጋል?
በሁለት ዓመት ውስጥ ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት እንዲሁም ውድመትን ያስከተለውን ደም አፋሳሹን ጦርነት ያስቆመው የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተፈረመ ሦስት ዓመት ሆኖታል። ነገር ግን ሁሉም የስምምነቱ ነጥቦች ተግባራዊ ባለመሆናቸው ዳግም ወደ ግጭት እንዳይገባ ስጋት ተፈጥሯል። የስምምነቱ ቁልፍ ጉዳዮችን ተግባራዊ ባለማድረግ የፌደራል መንግሥቱ እና ህወሓት እየተካሰሱ ሲሆን፣ በቀጣይነትም የስምምነቱ እውን መሆን ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው። የፕሪቶሪያ ስምምነት ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
Read the full story