
ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ከባድ ፈተና የተጋረጠበት የአዲሱ የኒው ዮርክ ከንቲባ የሥልጣን ዘመን
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡ ዓመት ሳይሞላቸው በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ ከፍተኛ ነውጥ ፈጥረው እያለ የታላቋ ከተማ ኒው ዮርክ ነዋሪዎች አዲስ ከንቲባ መርጠዋል። ስደተኞችን እያሳደዱ ያሉት የፕሬዝዳንቱ እና ከስደተኛ ቤተሰብ የመጡት የከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አቋም እና ፈላጎት የተለያየ እና የሚቃረን ነው። በዚህም የተነሳ በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ፍጥጫ እና ውዝግብ እንደሚኖር እየተገለጸ ነው።
Read the full story