
የዲሞክራቲክ ኮንጎ መንግሥት እና የኤም23 አማፂያን በኳታር የሰላም ማዕቀፍ ላይ ተፈራረሙ
በሩዋንዳ የሚደገፉት ኤም23 አማፂያን እና የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ መንግስት በምስራቅ የአገሪቱ ክፍል የሰላም ማዕቀፍ ተፈራሙ። ሥነ ሥርዓቱ የተካሄደው ከአሜሪካ እና የአፍሪካ ህብረት ጋር በመሆን በሃብት በበለጸገው የአገሪቱ ክፍል ውስጥ ለአስርት ዓመታት የዘለቀውን ግጭት ለማስቆም ስትሞክር በነበረችው ኳታር ነው።
Read the full story