
ደቡብ አፍሪካ 'ከአገራቸው ማጽዳት ነው' በማለት ፍልስጤማውያንን እንደማትቀበል አስታወቀች
ከጋዛ የመጡ ናቸው የተባሉ በርካታ ፍልስጤማውያን ወደ ግዛቷ መግባታቸውን ተከትሎ አገራቸውን ለቅቀው እንዲወጡ የሚያደርጉ ፍልስጤማውያንን ከዚህ በኋላ እንደማትቀበል አስታወቀች። ፍልስጤማውያኑ በብዛት ከአገራቸው እንዲወጡ የሚደረግ "የማጽዳት አጀንዳ" ሊሆን ይችላል በማለት ከጋዛም ሆነ ከሌሎች ግዛት የሚመጡ ፍልስጤማውያንን አስጠንቅቃለች።
Read the full story