
በዩናይትድ ኪንግደም ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት 20 ዓመት የሚያስጠብቀው አዲሱ የስደተኞች ሕግ
በሕገወጥ መንገድ ወደ ግዛቷ የሚገቡ ስደተኞችን ለመቆጣጠር የተለያዩ አርምጃዎችን ስትወስድ የቆየችው ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) የተለያዩ አዲስ መንገዶችን ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ ይዛለች። የዚህ አዲስ ዕቅድ መሪ የሆኑት የዩኬ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሻባና ማህሙድ ባለፉት ቀናት ተግባራዊ እንዲሆኑ ያቀረቧቸውን ሃሳቦች ይፋ አድርገዋል።
Read the full story