
"ኢሰመኮ የተዛባ ሪፖርት ያወጣ ነበር" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወቀሱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአገሪቱ የመብት ጥበቃ ተቋም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፉት ዓመታት የተዛባ ሪፖርት ሲያወጣ ነበር ሲሉ ወቀሱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ ላይ ከዚህ በፊት በመንግሥታቸው ባልተገለጸ ሁኔታ ኢሰመኮ ባለፉት ሦስት እና አራት ዓመታት "በተዛባ መንገድ" በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ሪፖርት ሲያወጣ ነበር ሲሉ ተደምጠዋል።
Read the full story