
ዳግም የተቃቃሩት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ጦርነት ያመሩ ይሆን?
ለጥቂት ዓመታት ተሻሽሎ በአፍሪካ ቀንድ መረጋጋትን ይፈጥራል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት መልሶ ተበላሽቷል። የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት አገሪቱ ያላግባብ አጥታዋለች የሚሉት የባሕር በር ጉዳይ ምላሽ ማግኘት አለበት ብለው ተደጋጋሚ የሚያነሱት ጥያቄ በኤርትራ በኩል ተቀባይነትን አላገኘም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው በኩል ጠንከር ያሉ ቃላትን እየተለዋወጡ ሲሆን፣ ይህም የጦርነት ስጋትን ፈጥሯል።
Read the full story