
በጊኒ ቢሳዎ ምርጫ ከተካሄደ ከሦስት ቀናት በኋላ ወታደሮች ሥልጣን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ
የጊኒ ቢሳዎ ወታደሮች በአገሪቱ የፕሬዝዳንት ምርጫ ከተካሄደ ከሦስት ቀናት በኋላ ፕሬዝዳንቱን በቁጥጥር ስር አውለው መላዋ አገሪቱን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ። የጦር መኮንኖቹ ፕሬዝዳንት ኦማሮ ሲሶኮ ኤምባሎን መያዛቸወን ያስታወቁት ረቡዕ ከሰዓት በኋላ በዋና ከተማዋ ቢሳዎ በፕሬዝዳንታዊው ቤተ መንግሥት ውስጥ ከባድ ተኩስ ከተሰማ በኋላ ነው።
Read the full story