
በአፋር የተከሰተው እሳተ ገሞራ የፈጠረው አመድ እስከ ሕንድ ደርሶ በረራዎችን አስተጓጎለ
ከኢትዮጵያ አፋር ክልል ከፈነዳው እሳተ ገሞራ የወጣ ጭስ ከቀይ ባሕር ተሻግሮ ከኦማን እና የመን ባሻገር ከሕንዷ ሙምባይ መደረሱን የሕንድ ሜቲዮሮሎጂካል መሥሪያ ቤት አስታወቀ። የሕንድ የአቪየሽን ባለሥልጣናት አመዱ በታየባቸው አካባቢ አውሮፕላኖች እንዳይበሩ ያዘዙ ሲሆን፣ በርካታ በረራዎች ተሰርዘዋል ወይም ዘግይተዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጉዳዩ ዙሪያ ለቢቢሲ በሰጠው ምላሽ የእሳተ ገሞራው አመድ እስካሁን ድረስ በሥራውን መስተጓጎል እንዳልፈጠረ አሳውቋል።
Read the full story