
ከማዳበሪያ ግዢ ጋር በተያያዘ 11 ባለሥልጣናት መታሰራቸውን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ
ከአፈር ማዳበሪያ ግዢ ጋር በተያያዘ በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል ተብለው የተጠረጠሩ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የሌሎች የመንግሥት ተቋማት አስራ አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መታሰራቸውን ፖሊስ አስታወቀ። አስራ አንዱ ግለሰቦች ከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው ሲሆን፣ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ክስ ተመስርቶባቸው "ወደ ማረሚያ ቤት መውረዳቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።
Read the full story