
ኖርዌይ የአሥመራን መንግሥት ለሚደግፉ ኤርትራውያን የሰጠችውን ዜግነት እንደምትነጥቅ አስታወቀች
ኖርዌይ የኤርትራን መንግሥት የሚደግፉ ትውልደ ኤርትራውያንን ዜግነት እንደምትነጥቅ አስታወቀች። የኖርዌይ የስደተኞች አገልግሎት ተቋም እንዳለው፤ ለሁለት ዓመታት ምርመራ ካደረገ በኋላ የኤርትራን መንግሥት የሚደግፉ ኖርዌያውያን-ኤርትራውያንን ዜግነት ለመንጠቅ ወስኗል። የኖርዌይ ዜግነት የተሰጣቸው ኤርትራውያኑ ለኤርትራ መንግሥት ድጋፍ ይሰጣሉ ያለው አምስት አባላት ያሉት መርማሪ ኮሚቴ ነው።
Read the full story