
በአሜሪካ የስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች አቋም ላይ አስደንጋጭ ለውጥ ስላስከተለው ጥቃት እስካሁን የምናውቀው
በአሜሪካ ሁለት የብሔራዊ ዘብ አባላት ረቡዕ ዕለት በዋይት ሐውስ አቅራቢያ ከአንድ አፍጋኒስታናዊ ስደተኛ በተተኮሰባቸው ጥይት ተመትተው የአንዷ ሕይወት ሲያልፍ ሌላኛው የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ነው። ይህንን ጥቃት ተከትሎም ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ “ከሦስተኛው ዓለም” የሚመጡ ስደተኞችን “በቋሚነት እንደሚያግዱ” ተናግረዋል። ከ19 አገራት መጥተው የመኖሪያ እና የሥራ ፈቃድ ያገኙ ግለሰቦች ሰነድም ዳግም ፍተሻ እንዲደረግበት ታዟል።
Read the full story