
ግብፅ የሕዳሴ ግድቡን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር "ተጨማሪ ውይይት" እንደማታደርግ አስታወቀች
ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር "ተጨማሪ ውይይት" እንደማይደረግ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዲላቲ ተናገሩ። ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ላለፉት 13 ዓመታት የተደረጉ ውይይቶች "አንዳችም መፍትሔ" አላመጡም ብለዋል። ሚኒስትሩ የአገራቸው ጦር በሶማሊያ ስለተሰማራበት ሁኔታም ተጠይቀው ምላሽ ሰጥተዋል።
Read the full story