እርዳታ ጭና ወደ ጋዛ እያቀናች የነበረችው የተሟጋቾች መርከብ በእስራኤል ተያዘች
ከበባ ውስጥ ባለችው ጋዛ እርዳታ ለማስገባት ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን ጭና ወደ ጋዛ እያቀናች የነበረችው ማድሊን የተሰኘችው መርከብ እንዲሁም ተሟጋቾቹ በእስራኤል ኃይል መያዛቸው ተገለጸ።
Read the full story