በኬንያ የሚሰለጥን የዩኬ ወታደር በመድፈር ወንጀል በቁጥጥር ስር ዋለ
በኬንያ የሚሰለጥን የዩናይትድ ኪንግደም ወታደር አንዲት ሴትን ደፍሯል በሚል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። ግለሰቧ የተደፈረችው በአገሪቱ የዩናይትድ ኪንግደም የጦር ማሰልጠኛ ካምፕ አቅራቢያ እንደሆነ ተገልጿል።
Read the full story