በሎስ አንጀለስ በተነሳው ተቃውሞ የጸጥታ ኃይሎች አስለቃሽ ጭስ ሲተኩሱ፤ ተሽከርካሪዎች ተቃጠሉ
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በስደተኞች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ ተከትሎ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ ሰልፍ በወጡ ተቃዋሚዎች ላይ የጸጥታ ኃይሎች አስለቃሽ ጭስ እና የፕላስቲክ ጥይት ተኮሱ።
Read the full story