
መቀለ ውስጥ ምንድን ነው የተከሰተው? ከበባ፣ ውይይት፣ የድምጺ ወያነ ሥርጭት መቋረጥ፣ ፍንዳታ...
የታጠቁ የትግራይ ኃይል አባላት "ደመወዝ ዘገየብን" በሚል ቅሬታ መቀለ የሚገኘው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ሕንጻ ላይ ከበባ መፈጸማቸውን እና ደምጺ ወያነ ቴሌቪዥን ጣቢያን ተቆጣጥረው እንደነበረ ተገለጸ። ታጣቂዎቹ ከክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን አመሻሽ ላይ በከተማዋ ውስጥ ከባድ ፍንዳታ ተሰምቷል።
Read the full story