
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተወያዩ
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ "የአፍሪካ ቀንድ ሰላም" እና "ቀጣናዊ መረጋጋትን" በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ መነጋገራቸውን የዋሽንግተን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው አጭር መገለጫ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይት የተደረገው ረቡዕ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም. መሆኑን አመልክቷል።
Read the full story