
ኢትዮጵያውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች በአሜሪካ ምን ዓይነት ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው?
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ በስደተኞች ላይ ያላቸው አቋም መረር ብሏል። በተለይ ሶማሊያውያን ስደተኞችን በተመለከተ ያንጸባረቁት አቋም እና የሰነዘሩት አስተያየት አነጋጋሪ ሆኗል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ንግግር ያሳሰበው ሶማሊያውያንን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያንንም ጭምር ነው። በአሜሪካ ጥገኝነት ለማግኘት ጥያቄ አቅርበው በሂደት ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያን ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን በተመለከተ በአሜሪካ ታዋቂ የሕግ ባለሙያዎች ምክር አላቸው።
Read the full story