
ኢትዮጵያ በ2024 የወባ ስርጭት ከተስፋፋባቸው አገራት አንዷ መሆኗን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ
ኢትዮጵያ በ2024 የወባ ወረርሽኝ በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው አገራት አንዷ መሆኗን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ 47 አገራት ከወባ ነጻ የሚል እውቅና ማግኘታቸውን አስታውሶ ኢትዮጵያ፣ ማዳጋስካር እና የመን ግን ወረርሽኙ የጨመረባቸው አገራት መሆናቸውን ገልጿል። እንደ አውሮፓውያኑ በ2024 በ80 የወባ ወረርሽኝ በሚከሰትባቸው የዓለም አገራት 282 ሚሊዮን ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ድርጅቱ ጨምሮ አስታውቋል።
Read the full story