
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሳዑዲ አረቢያ በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ የበለጠ ተሳትፎ እንዲኖራት ጠየቁ
የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ሳዑዲ አረቢያ እንደ ናይል ተፋሰስ እና ቀይ ባሕር ባሉ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ያላትን ተሳትፎ እንድታሳድግ እንዲሁም ለቀጣናው ሰላም "ከፍተኛ አስተዋፆ" እንድታደርግ ጠየቁ። ሳዑዲ አረቢያም በእነዚህ "በወሳኝ ቀጣናዊ ጉዳዮች" ላይ ምክክር ለማድረግ ወደ ኤርትራ ልዑክ እንደምትልክ ገልጻለች ተብሏል።
Read the full story