
ኤርትራ ኢጋድ "የተጣለበትን ኃላፊነት አልተወጣም" በሚል ከአባልነት ወጣች
የኤርትራ መንግሥት ራሱን ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አባልነት ማስወጣቱን ገለፀ። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ዛሬ ታኅሣሥ 3/2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ኤርትራ ከድርጅቱ ለመውጣት መወሰኗን ለኢጋድ ዋና ፀሐፊ በይፋ ማሳወቋን ገልጿል። የኤርትራን ከኢጋድ አባልነት የመውጣት ውሳኔን በተመለከተ ከድርጅቱ በኩል እስካሁን የተባለ ነገር የለም።
Read the full story