
በአሜሪካ "አደገኛ ወንጀለኞች" ተብለው ይፋ የተደረጉት ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተደዳር በስደተኞች ላይ እየወሰደ ካለው ጠንካራ እርምጃ ጋር በተያያዘ የአሜሪካ የአገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት "ከሁሉም የከፉ አደገኛ የውጭ ዜጋ ወንጀለኞችን" ዝርዝር ይፋ አድርጓል። "ከሁሉ የከፉ አደገኛ ወንጀለኞች" ተብለው በመጡበት አገር ተለይተው ማንነታቸው ይፋ የሆኑት ስደተኞች በተለያዩ ወንጀሎች ውስጥ ተሳትፈዋል በሚል በስደተኞች እና የጉምሩክ ሕግ አስከባሪ በሆነው አይስ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ ናቸው።
Read the full story