
የአሜሪካ መንግሥት ለኢትዮጵያውያን ሲሰጥ የነበረውን ከለላ አቋረጠ
የአሜሪካ መንግሥት ከሦስት ዓመት በፊት ኢትዮጵያውያን በጊዜያዊ የሕግ ጥበቃ በአገሪቱ ውስጥ እንዲኖሩ የፈቀደበትን አሠራር እንዲያበቃ አደረገ። የአሜሪካ መንግሥት ይህንን ጊዜያዊ የሕግ ጥበቃ መብት የሚሰጠው በአገራቸው ግጭት፣ የተፈጥሮ አደጋ ወይም ሌላ ለደኅንነታቸው አስጊ የሆነ የተለየ ክስተት ካለባቸው አገራት ለመጡ ስደተኞች ነው።
Read the full story